Publicador de continguts

null የአህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች የፌዴራል ፖሊስን ዘመናዊ የኦፕሬሽን መሳሪያዎችንና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ቴክኖሎጂን ጎብኝተዋል

የሰላም ሚኒስቴር ባዘጋጀው የአህጉር አቀፍ ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች የፌዴራል ፖሊስን ዘመናዊ የኦፕሬሽን መሳሪያዎችንና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ የፎረንሲክ ቴክኖሎጂን ጎብኝተዋል።

የሰላም ሚኒስቴር ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመቀላቀል ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/PeaceMinistry.ETH

ድህረገፅ ፡-https://mop.gov.et

ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ministryofpeace1263

ቲክቶክ ፡-https://www.tiktok.com/@ministryofpeaceethiopia

ቴሌግራም፡-https://t.me/mopethiopia

በ962 ነፃ የጥሪ መስመር በመደወል እና የግጭት

አመላካች መረጃዎችን ቀድሞ በመስጠት

የሀገራችንን ሰላም በጋራ እንጠብቅ!

Continguts més visitats

null የሀዘን መግለጫ

 

 

በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቶ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በዚህ ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ አደጋ ለደረሰው ህልፈተ ህይወት እና ጉዳት የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን።

ሰላም ለኢትዮጵያ!