ማኅበራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባት!

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

በማኅበረሰቦች ውስጥ ያሉ እሴቶችና ማኅበረ-ባህላዊ ሥርዓቶቻችን ኢትዮጵያዊያን በብዙ ዘመናት የገነቧቸው ስለሆኑ በማኅበረሰብ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው እና የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታትም ሆነ ችግሮች ሳይከሰቱ ለመከላከል ያለቸው አቅም ከፍተኛ ነው፡፡

እነዚህ በየማኅበረሰቦቹ ውስጥ ያሉ ሥርዓቶች በሀገራችን በሁሉም ቦታዎች ያሉ እና ለብሔራዊ መግባበት ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ናቸው፡፡

ኢትዮጵያዊ መልካም እሴቶች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ አስተዳደራዊ እና ስነ-ምህዳራዊ ሁኔታዎች ያሏቸው እንደመሆናቸው ማኅበረሰቦችን በማቃረብ ማህበራዊ ግንኙነቶች እንዲጠናከሩ በሰፊው የሚያበረክቱ ስለሆነ ለሀገራዊ አንድነትና ብሔራዊ መግባባት በቀጥታም ሆነ በተዛዋሪ በጎ ሚና ያበረክታሉ።

ሰላም ለኢትዮጵያ !