በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ ፣የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ዩማ ቡይካይ እና የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳም ሚቴን አዲስ አበባ ሲገቡ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።