ዜና
Asset Publisher
ዜና
18ኛው የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን "ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት "በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡
ህዳር 27/2016 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር) የሰላም ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ከፋይናንስና ደህንነት አገልግሎትና ከአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ጋር በጋራ በመሆን 18ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን አክብሯል ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡሚዲያዎች በሰላምና በሀገር ግንባታ መሰረታውያን ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተባለ
ኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም (ሰላም ሚኒስቴር)፣ የሰላም ሚኒስቴር ከቅን ልቦች በጎ ስራ ድርጅት ጋር በመተባበር "የሀገር ግንባታ መሰረታውያን" በሚል ርዕስ ከማህበረሰብ አንቂዎች ጋር ምክክር አካሂዷል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡሀገራዊ የግጭት ክስተቶች ፣መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች "ላይ የተካሄደ ጥናት ውጤት ይፋ ተደረገ
ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (የሰላም ሚኒስቴር)፣ "ሀገራዊ የግጭት ክስተቶች ፣መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች "ላይ የተካሄደ ጥናት ውጤት ይፋ የማድረግ መርሃ -ግብር ተካሄዷል።
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page