ዜና
Asset Publisher
ዜና
''ጠንካራ ተቋማት ሲኖሩ ጠንካራ ሀገር ይኖራል'' ክቡር ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ
ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም የሰላም ማኒስቴር በተቋሙ ተግባር እና ሃላፊነት ፣እያከናወናቸው ባሉ ተግባራት እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ለሰራተኞቹ ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የውይይት መድረክ ተጠናቋል።
ተጨማሪ ያንብቡየደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባ ክልሎች ለጋራ ተጠቃሚነት ተወያዩ
ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም የደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባ ክልሎች በሰላም፣ በልማትና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ በሚያደርጓቸው የጋራ ጉዳዮች ምክክር አድርገዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
—
5 Items per Page