የሀዘን መግለጫ

Ethiopian Date

 

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

ትንታኔ

ማህበራዊ ሀብቶች አብሮ በመኖር ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን  ከመፍታት  አንፃር ያላቸው ሚና አይተኬ ነው

የሰላም ሚኒስቴር በአዋጅ ከተሰጡት ስልጣንና ተግባር መካከል በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እና በህብረተሰቡ መካከል የሰላም፣የመከባበርና የመቻቻል ባህል እንዲዳብር የግንዛቤና ንቅናቄ ስልቶችን ቀይሶ መስራት ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ

በጎነት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ባሕላችን ነው

ሀገራችን ዘርፈ-ብዙ የሆነ የባህል፣ የቋንቋ፣ የሀይማኖት፣ የመልክዓ ምድር ወዘተ ብዝኃነት ያላት ሀገር እንደመሆኗ መጠን ትውልዱ ይህን ነባራዊ ሁኔታ እንዲያውቅ፣ እንዲያሳውቅ፣ እንዲያከብር፣ እንዲጠብቅ እና ለመጪ ትውልድ እንዲያስተላለፍ ምቹ ሁኔታ መፍጠር በሀገር ግንባታ ሥራ ውስጥ በትልቁ ሊተገበር የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ

Asset Publisher

null የሀዘን መግለጫ

 

 

በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቶ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖቻችን ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በዚህ ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ አደጋ ለደረሰው ህልፈተ ህይወት እና ጉዳት የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን።

ሰላም ለኢትዮጵያ!

 

Asset Publisher

ቪዲዮ ዜና

ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም!!!
ሰላም ለልማት ልማት ለ ዘላቂ ሰላም
በጎነት ለአብሮነት
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤና የዕውቀት መድረክ