የሰላም ሚኒስቴር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆን በመመኘት በሕዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በድምቀት የሚከብረው የትንሣዔ በዓል አብሮነትን እና አንድነትን ይበልጥ በሚያጎለብት ኢትዮጵያዊ መረዳዳትና መተሳሰብን የበለጠ በሚያጠናክር ሁኔታ እንዲከበር መልእክቱን እያስተላለፈ
ኢትዮጵያዊያን እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ እና እንደ ማህበረሰብ ለጋራ ሰላማችን በጋራ እንቁም በማለት በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል፡፡
ሰላም ለኢትዮጵያ !