"የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ለሚያካሂደው አህጉር አቀፍ ኮንፈረንስ የተለያዩ ሀገራት እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የሰላም ሚኒስቴር ኅዳር  16 እና 17 ቀን 2017 .  "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ  ላዘጋጀው  አህጉር አቀፍ  ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ እንግዶች  አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

 አዲስ አበባ ሲገቡ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

የሰላም ሚኒስቴር ኅዳር 16 እና 17 ቀን 2017 . "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ   በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል  ለሚያካሂደው አህጉር አቀፍ ኮንፈረንስ የተለያዩ ሀገራት እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ።