የሰላም ሚኒስቴር "ማህበራዊ ሀብቶቻችን ለህብረ ብሄራዊ አንድነታችን " በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው መድረክ ተጠናቀቀ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የሰላም ሚኒስቴር "ማህበራዊ ሀብቶቻችን ለህብረ ብሄራዊ አንድነታችን " በሚል መሪ ሃሳብ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ለመሳተፍ የተገኙ የሀገር ሽማግሌዎች፣የሃይማኖት አባቶች፣የጎሳ መሪዎች፣ የባህል ተቋማት መሪዎች፣ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የአንድነት ፖርክን እና ብሄራዊ ቤተመንግስቱን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

 

በጉብኝቱ የተገኙ እንግዶች መንግስት እየሰራቸው ያሉትን የልማት ሥራዎች አድንቀዋል፡፡

የሰላም ሚኒስቴር "ማህበራዊ ሀብቶቻችን ለህብረ ብሄራዊ አንድነታችን " በሚል መሪ ሃሳብ ሰኔ 18 እና 19 ቀን 2017 ዓ.ም ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሰላም ተጠናቋል።