Skip to Content

ሰላም ሚኒስቴር

“

ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በሚያስደምም ለውጥና ሀገራዊ መነቃቃት ውስጥ ትገኛለች ይህም ለጀመርነው ሰላምና ዘላቂ ልማት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ፡፡

የሰላም ሚኒስቴር ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል .


 

ዜና

የሰላም ሚኒስቴር በሀገራችን የተከሰተውን የኮረና ቫይረስ ለመከላከል የፅዳት ዕቃዎችን ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት እያከፋፈለ ይገኛል

(መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም) ዛሬ መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋም ለሆነው ለኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ  10 ሺህ የእጅ ጓንት፣ ሁለት መቶ ማስክና 1ሺህ ሳኒታይዘር  አከፋፍሏል፡፡  

“የጋራ ጥረት፡ ለሁሉ ጤና ለሁሉም ሰላም!”

ሰላም ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት "የጋራ ጥረት፡ ለሁሉ ጤና ለሁሉም ሰላም!"በሚል መርህ በስሩ ላሉ ተጠሪ ተቋማት እና ለሌሎች ህዝባዊ አገልግሎት ለሚሰጡ ተቋማት የድጋፍና የቫይረሱን ስርጭተት የመከላከል ትምህርት እየሰጠ ይገኛል፡፡  ለፌደራል ፖሊስ...

“በጎነት ለአብሮነት”

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሰላም ሚኒስቴር የተቀረፀው "በጎነት ለአብሮነት" የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ወጣቶች መርሃ ግብሩ በወቅቱ የኮሮና ቫይረስ በሽታ መከሰት ምክንያት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በእቅዱ መሠረት ስልጠናውን መጀመር አለመቻሉን በመገንዘብ እራሳችሁን ከቫይረሱ...

 

 "መቻቻል ያለንን የሚያሳጣን ሳይሆን የኛም ተከብሮልን የሌሎችንም አክብረንላቸው ሁላችንም የነበረንን የበለጠ የምናጎለብትበት ነው "

ክብርት የሰላም  ሚኒስትር  ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

ተጠሪ ተቋማት

ኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃቶችን ለመመከትና ደህንነቱ የተጠበቀ የሣይበር ምህዳር በመገንባት፣ ዘርፉ የሀገሪቱ ልማት፣ ዴሞክራሲ እና ሠላም ግንባታ መርሃ ግብሮች ቁልፍ ማስፈፀሚያና ማስፈንጠሪያ እንዲሆን ለማስቻል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን በ1999 ዓ.ም.አቋቁማለች፡፡

ReadMore

ብሔራዊ የመረጃ ደህንነት 

ReadMore

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ማለትም እ.ኤ.አ. ጁላይ 28 ቀን 1951 በጄኔቫ የፀደቀው የስደተኞች ኮንቬንሽን፣ እ.ኤ.አ.ጃንዋሪ 31 ቀን 1967 በኒውዮርክ የፀደቀው የስደተኞች ፕሮቶኮልና

ReadMore

የኢሚግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሣኝ ኩነት ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1ዐ97/2ዐ11 በአዲስ መልክ የተቋቋመ ሲሆን፣ የኢሚግሬሽን፣ የዜግነት፣ የወሣኝ ኩነት እና የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡

ReadMore

የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብን (Money Laundering) እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን (Financing of Terrorism) ለመከላከል ለመቆጠጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 78ዐ/2ዐዐ5 ተግባራዊ ለማድረግ ኃላፊነት ከተሰጣቸው ተቋማት አንዱ ነው፡፡

ReadMore

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የሀገሪቱን ሕገ-መንግሥት፣ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱንና ሌሎች ሕጎችን በማክበርና በማስከበር እንዲሁም ሕብረተሰቡን በወንጀል መከላከልና ምርመራ በማሳተፍ የሀገሪቱንና የሕዝቡን ሠላምና ደህንነት የመጠበቅና የማረጋገጥ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ ተቋም ነው፡፡

ReadMore

ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲና ስትራቴጂ በተሟላ መልኩ እንዲተገበር ማድረግና ስትራቴጂክ የመጠባበቂያ እህል ክምችትን መያዝና ማስተዳደር ከዓላማዎቹ መካከል ይጠቀሣሉ፡፡

ReadMore

የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት አሁን በሚገኝበት ህጋዊ ቁመናና ተልዕኮ የፖሊሲ ቲንክ ታንክ ሊባል የሚችል ተቋም ነው፡፡ የቲንክ ታንክ ተቋማት በፐብሊክ ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ የአገርንና የሕዝብን ጥቅም ወግነውና መነሻ አድርገው ጥናታዊ ምርምር የሚያከናውኑ ናቸው፡፡

ReadMore

ሚኒስትር ዴኤታዎች

Free HTML5 Templates by freeHTML5.co

ክቡር አቶ ዘይኑ ጀማል

Free HTML5 Templates by freeHTML5.co

ክቡር አቶ አለማየሁ እጅጉ

Free HTML5 Templates by freeHTML5.co

ክቡር ዶ/ር ስዩም መስፍን

Free HTML5 Templates by freeHTML5.co

ክብርት ወ/ሮ አልማዝ መኮነን

ሁነቶች

ድንቅነሽን (ሉሲን) የያዘዉ የሰላምና የፍቅር ተጓዠ የካቲት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ሐረር ከተማ ሲደርስ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላት

ድንቅነሽን (ሉሲን) የያዘዉ የሰላምና የፍቅር ተጓዠ የካቲት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ሐረር ከተማ ሲደርስ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላት

ጉዞ ሉሲ ለሰላምና ለፍቅር ፕሮጀክት የካቲት 19 ቀን እስከ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በጅግጅጋ ተካሄደ

ሰላምን ፍቅርን አንድነትን በህዝቦች መካከል እንዲጎለብትና ጥላቻ፣ ዘረኝነትና ጎሰኝነት እንዲጠፋ አልሞ እየሰራ የሚገኘው ጉዞ ሉሲ ለሰላምና ለፍቅር ፕሮጀክት በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ

ሉሲ አራተኛ ጉዞዋን በድሬዳዋ ከተማ አደረገች

የሉሲን ቅሬተ አካልን በመያዝ በመላዉ የአገሪቱ ክፍል ሰላምን ፣ ፍቅርንና አንድነት በህዝቦች መካከል ማጎልበት